የተተረጎመ መረጃ
ስለ ሲያትል ግምባታ እና ምርመራዎች መምሪያ (SDCI) የፈቃድ አሰጣጥ እና የ ሂደቶች ወይም ምስጢራዊ አሀዞች/ የኮድ መስፈርቶች አጠቃላይ ጥያቄዎች ካልዎት፣ እባክዎን በ (206) 684-8600 ይደውሉልን እና 0 ን ይጫኑ። እባክዎትን ለእርስዎ የመረጡትን ቋንቋ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ለሆኑ የእኛን ሰራተኞች ለመጠየቅ ዝግጁ ይሁኑ። የእርስዎን ጥያቄዎች ለመመለስ የእኛ ሰራተኞች የትርጓሜ አገልግሎትን ይጠቀማሉ። (ሰራተኞች ከአስተርጓሚው ጋር እየተገናኙ ባለበት ጊዜ ስልኩን አይዝጉ።) ስለ ፍቃድ፣ ስለ ፕሮጀክት ወይም ስለ ምርመራ አንድ የተለየ ጥያቄ ካልዎት የእኛ ሰራተኞች የእርስዎን አድራሻ መረጃ ይሰበስባሉ እና ተገቢው ባለሙያ በእርስዎ ተመራጭ ቋንቋ የትርጉም አገልግሎት በመጠቀም ጥሪዎን እንዲመልሱ ያደርጋል።
ስለ ሲያትል ቤት፣ ግንባታ፣ መሬት አጠቃቀም፣ እና ጫጫታ ደንቦች ጥሰቶች ቅሬታ ለማቅረብ እና ጥያቄዎች ለመጠየቅ የሲያትል ግንባታ እና ቁጥጥሮች መምሪያ በ (206) 615-0808 ይደዉሉ።
ስለ ቤት አክራይ፣ ተከራይ፣ እና የኪራይ ቤቶች ደንቦች መረጃ ኪራይ በሲያትል ዉስጥ ድረ-ገጽ ይመልከቱ። (www.seattle.gov/rentinginseattle) ስለ ቤት አክራይ፣ ተከራይ፣ እና የኪራይ ቤቶች ደንቦች ጥያቄዎች ካለዎት ኪራይ በሲይትል ዉስጥ የእርዳታ መስመር በ (206) 684-5700 ይደዉሉ።
የሚከተሉትን መረጃዎች በእርስዎ ቋንቋ አለን።