Office of Immigrant and Refugee Affairs
Hamdi Mohamed, Interim Director
የሲያትል የችግር ማቃለያ እርዳታ የተሰበሰበ ገንዘብ (Seattle Relief Fund)
የሲያትል የማቃለያ እርዳታ ፈንድ ማመልከቻ ሰኞ ህዳር 15 ቀን 2021 ተዘግቷል።
ሁሉም የ"ማጽደቅ" እና "ውድቅ" ማሳወቂያዎች በዲሴምበር 15፣ 2021 ከቀኑ 12፡00 ሰዓት ላይ ለአመልካቾች ተልከዋል።
apply.seattlerelief.com/lookup ላይ የመታወቂያ ቁጥርዎን ሲያስገቡ ከሁለት ድረ-ገጽ አንዱን ያያሉ፡-