ንግድ መጀመር

Illustration of a plant store with lots of greenery and two individuals conversing.

This content has been professionally translated in other languages.

Este contenido ha sido traducido profesionalmente a otros idiomas.

此內容已被專業翻譯成其他語言。

Nội dung này đã được dịch chuyên nghiệp sang các ngôn ngữ khác.

Qoraalkan waxaa si xirfad leh loogu turjumay luqado kale.

Ang nilalamang ito ay propesyonal na isinalin sa ibang mga wika.

이 콘텐츠는 전문적으로 다른 언어로 번역되었습니다.

ይህ ይዘት በሙያዊ በሌሎች ቋንቋዎች ተተርጉሟል።

  • ንግድን ለመክፈት የሚረዳ የማረጋገጫ ዝርዝር
  • አዲስ የንግድ ቦታዎን መክፈት
  • ንግድ ለመጀመር የሚያስችሉ መሳሪያዎች
  • የተፋጠነ ፈቃድ አሰጣጥ ፕሮግራም
    • ከየሲያትል የግንባታ እና ቁጥጥር መምሪያ (SDCI) ጋር በመተባበር፣ ብቁ ለሆኑ አነስተኛ ንግዶች የንግድ ቦታ ፈቃዶችን እና ፈጣን አገልግሎቶችንእንዲያገኙ እገዛ እናደርጋለን። የግንባታ ፍላጎቶች ጥናትን፣ የቀደመ የፈቃድ አሰጣጥ መመሪያን እንዲሁም ፈጣን የፈቃድ አሰጣጥን በተመለከተ ድጋፍ እናቀርባለን።
  • የአነስተኛ ንግድ መመሪያ
    • ይህ የአነስተኛ ንግድ መመሪያ በዋሽንግተን ግዛት ውስጥ ንግድ ለመጀመር እና ለማካሄድ የሚያስፈልጉ እርምጃዎችን የሚዘረዝር የመረጃ ሃብቶች ስብስብ ነው፤ ይህም የንግድ እቅዶችን፣ የደመወዝ ክፍያን፣ ንግድዎን መክፈት፣ ማካሄድ፣ ማሳደግ እና መዝጋትን በተመለከተ መረጃን ያካትታል።
    • መመሪያው በተለያዩ ቋንቋዎች እና ለብሬይል (braille) ዝግጁ በሆነ ቅርጽ ይገኛል።
  • ከቤተ-መጻሕፍት ወደ ንግድ ፕሮግራም
    • የሲያትል የሕዝብ ቤተ-መጻሕፍት (SPL) የሆነው ከቤተ መጻሕፍት ወደ ንግድ ፕሮግራም ነፃ ትምህርቶችን፣ ወርክሾፖችን እና ከንግድ ላይብረሪያኖች ድጋፍን ያቀርባል፤ ይህም በምርምር፣ በእቅድ እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ለመርዳት ነው።
  • የንግድ ቦታ ኪራይ ውል (ሊዝ) ማሻሻያ መሳሪያዎች ስብስብ
    • የሊዝ ማሻሻያ መሣሪያ ስብስቡ አነስተኛ ንግዶች እና ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ከንግድ አከራያቸው ጋር የኪራይ ሁኔታቸውን እንዲደራደሩ ለመርዳት መረጃ እና የሰነድ ናሙናዎችን ያቀርባል።

Economic Development

Beto Yarce, Director
Address: 700 5th Ave, Suite 5752, Seattle, WA, 98104
Mailing Address: PO Box 94708, Seattle, WA, 98124-4708
Phone: (206) 684-8090
Fax: (206) 684-0379
oed@seattle.gov

Sign Up for Latest Updates

Subscribe

Our core purpose is leading projects and making investments that open up access to economic opportunities, reduce the racial wealth gap, and encourage innovation and growth.