የካውንቲ፣ የግዛት እና የፌዴራል መስፈርቶች

Illustration of two people with one holding loaf of bread in front of yellow food cart.

This content has been professionally translated in other languages.

Este contenido ha sido traducido profesionalmente a otros idiomas.

此內容已被專業翻譯成其他語言。

Nội dung này đã được dịch chuyên nghiệp sang các ngôn ngữ khác.

Qoraalkan waxaa si xirfad leh loogu turjumay luqado kale.

Ang nilalamang ito ay propesyonal na isinalin sa ibang mga wika.

이 콘텐츠는 전문적으로 다른 언어로 번역되었습니다.

ይህ ይዘት በሙያዊ በሌሎች ቋንቋዎች ተተርጉሟል።

ኪንግ ካውንቲ

የዋሽንግተን ግዛት ዋና ጸሐፊ መሥሪያ ቤት (Washington Secretary of State)

  • የንግድ ተቋምዎ የኮርፖሬሽን፣ የኃላፊነቱ የተወሰነ የሽርክና ማህበር (Limited Partnership)፣ የኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (LLC) ወይም የኃላፊነቱ የተወሰነ የሙያ አጋርነት ማህበር (LLP) ህጋዊ ሰውነት ያለው ከሆነ፣ ለንግድ ፈቃድ ማመልከቻ ከማስገባትዎ በፊት ከስቴት ዋና ጸሐፊ መሥሪያ ቤት (Secretary of State) ዘንድ ቅድመ-ምዝገባ ማከናወን አለብዎት፡፡

የዋሽንግተን ግዛት የገቢዎች መምሪያ

የዋሽንግተን ግዛት የሰራተኛ እና ኢንዱስትሪዎች መምሪያ

የዋሽንግተን ግዛት ማህበራዊ እና ጤና አገልግሎቶች መምሪያ

  • የዋሽንግተን ግዛት ህግ አሰሪዎች አዳዲስ እና እንደገና የተቀጠሩ ሰራተኞችን በሙሉ ስራ ከጀመሩበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀናት ውስጥ ሪፖርት እንዲያደርጉ ያስገድዳል። እንደገና የተቀጠረ ሰራተኛ ማለት ቢያንስ ለ60 ተከታታይ ቀናት ለእርስዎ ያልሰራ ሰው ነው። የዕድሜ፣ የጾታ ወይም የሥራ ሰዓት ልዩነት ሳይደረግ የሁሉንም ሠራተኞች መረጃ በሪፖርት ማካተት ግዴታ ነው።

የዋሽንግተን ግዛት የስራ ስምሪት ደህንነት መምሪያ

የዋሽንግተን ግዛት የቁማር ኮሚሽን

  • በንግድዎ ውስጥ ለማካሄድ ያቀዱት ማንኛውም የቁማር እንቅስቃሴ በዋሽንግተን ግዛት ውስጥ ለመስራት ፈቃድ ይፈልጋል።

የዋሽንግተን ግዛት የአልኮል እና የካናቢስ ቦርድ

የዋሽንግተን ሎተሪ

  • የሎተሪ ቲኬቶች እንደ ቁጥጥር የሚደረግባቸው ምርቶች ይቆጠራሉ እና የሚሸጡት እና የሚተዳደሩት በዋሽንግተን ግዛት ሎተሪ እና ወኪሎቹ ነው። የዋሽንግተን ሎተሪ ቸርቻሪ ፈቃድ ዓላማ በRCW 67.70.040(1) ስር የተቋቋመ ሲሆን፣ የሎተሪ ኮሚሽኑ ቲኬቶችን እንዲሸጡ ወይም እንዲያከፋፍሉ ቸርቻሪዎችን የመፍቀድ ስልጣን እና ሃይል ይሰጣል።

የአገር ውስጥ ገቢዎች አገልግሎት

Economic Development

Beto Yarce, Director
Address: 700 5th Ave, Suite 5752, Seattle, WA, 98104
Mailing Address: PO Box 94708, Seattle, WA, 98124-4708
Phone: (206) 684-8090
Fax: (206) 684-0379
oed@seattle.gov

Sign Up for Latest Updates

Subscribe

Our core purpose is leading projects and making investments that open up access to economic opportunities, reduce the racial wealth gap, and encourage innovation and growth.