የሲያትል የችግር ማቃለያ እርዳታ የተሰበሰበ ገንዘብ (Seattle Relief Fund)

English
አማርኛ
简体中文
한국어
Soomaali
Español
Tagalog
Tiếng Việt

የሲያትል የማቃለያ እርዳታ ፈንድ ማመልከቻ ሰኞ ህዳር 15 ቀን 2021 ተዘግቷል።

  • ማመልከቻዎች ለሁለት ሳምንታት ይገመገማሉ፣ ከ ህዳር 16 ቀን 2021 እስከ ታህሳስ 6 ቀን 2021 ድረስ።
  • ውሳኔዎች የሚደረጉት ከሕዳር 29 ቀን 2021 እስከ ታህሳስ 6 ቀን 2021 ድረስ እና ክፍያዎች ደግሞ ከ ከታሕሳስ 9 ቀን 2021 በኋላ ይላካሉ።

የማመልከቻዎን ሁኔታ ለማየት፣ እዚህ ይሂዱ: apply.seattlerelief.com/lookup.

የማመልከቻዎን ሁኔታ ለማየት፣ እዚህ ይሂዱ: