NSF በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

English | 繁體中文 | af Soomaali | Español | Tiếng Việt | በአማርኛ | ትግርኛ

እባክዎትን አድርጉ አተድርጉ ዶኩመንታችንን (በድህረ-ገፃችን ተያይዞ አለ) አስፈላጊ ማረጃዎችን እንዴት ማካተት እነደሚቻል ለመነሻ ያህል የሞሆን ታገኙታላችሁ።

በእሁኔቱ ከሆነ ውድ ፕሮጀክቶችና ሰፊ ፈቃድ የሚፈልጉት ጥሩ እጩዎች አይደሉም። ፕሮጅክቶቹ በከተማ መንገዶች ወይም በጎን መንገዶች ላይ መቀመጥ አለባቸው። በመነገድ ላይ የመስመሮችን ቁጥር የሚለውጡ ወይም ለትራፍክ ቁጥጥር ለውይ የሚያቀርቡ (የቁም ምልክቶች ወይም የትራፍክ ምልክቶች) ፕሮጅክቶች ለአዋጪነታቸው በSDOT መገምገም አለባቸው።

በመነሻ ዲዛይን ወቅት፥ SDOT ከአመልካቹ ጋር በመመካከር የቀረበውን ፕሮጅክት ደረጃ ሊያጠነው ይችላል። ለምሳሌ፥ የፕሮጀክቱ የመጀመሪያ ፕሮጅክት ይሁን ብሎ የተነሳው በመንገዱ ላይ በሁለቱም በኩል የጎን መንገዶችን መገንባት ሆኖ ፕሮጅክቱ ባቀረበው ሐሳብ ደግሞ ሁለት የጎን መንገዶች ቀርቶ በእንዱ የተፈለገውን ካሟላ ወጪ የሚቀንስና ፈንድ መደረጉ ዕድሉ የሰፋ ይሆናል።

አዎ ከዚህ ቀደም ያስገቡት ማመልከቻ ተቀባይነት አላቸው ነገር ግን የአድስ ፕሮጀክት ማመልከቻ ማስገባት ይጠበቅቦታል።

አይደለም። ይሁን እንጂ ፕሮጀክቶች በአከባቢው ፍላጎትና አስፈላጊነት ላይ በመመስረት በህብረተሰብ ቅድሚያ በመስጠት ሂዴት ነጥብ ይሰጣቸዋል። ይህንን ከግብዛቤ ውስጥ በማስገባት፥ ለማመልከቻዎ የግንባታ ድጋፍ ጥሩ ሐሳብ ስለሆነ ከአከባቢ ሰዎች ጋር ማውራት፥ በሕዝብ ስብሰባዎች ላይ ማቅረብ እና ከአከባቢ ተቆርቋሪ ቡድኖች ጋርም ሐሳብ መለዋወጥን ያካትታል።

የዲስትርክቱ ምክር ቤት በአሁኑ ዙር ያነሰ ሚና ይኖሯልና ፕሮጅክቶችን ለእይታ ከመነሻቸው ጀምሮ አይፈትሽም። የበለጠ ግልፅና ሚዛናዊ ለመሆን፥ የእኛ ፕሮጅክት ቅድሚያ መስጠት ሂዴት የሚጀምረው በህዝብ ውስጥ በህዝቡ ፍላጎትና አስፈላጊነት መሰረት ነጥብ በመስጠት ዜደ ነው። ከዚህ ጀምር፥ SDOT አዋጪ ፕሮጅክቶችን ከእያንዳነዱ ዲሰትርክት አከባቢ ምክርቤት ዋስዶ ከአመልካቾች ጋር ሕዝቡ ድምፅ የሚሰጥበትን መነሻ ሐሳብን ዲዛይን ለማድግ ይሰራል። በዚህም መሰረት ሕዝቡ በዲሰትርክቱ ምክርቤት ለሚመርጠው ድምፁን ይሰጣልና በ Move Seattle Levy Oversight Committee 5 እስከ 10 የሚደርሱ ፕሮጅክቶች ይመረጣሉ ማላት ነው። ይህ ምርጫ ለፕሮጅክቶች እኩል ስርጭትና ፈንድ ማድረግ አፅኖት ይሰጣል። ፕሮጅክቶች በ 2020 እና 2021 ዲዛይን ተደርጎ ይገነባሉ።

በዚህን ዓመት በኦንላይንም በአካልም ማመልክት ይችላሉ! የሕዝቡን ተሳትፎ ለመጨመር ለፐሮጀክቱ ማመልከት ከፈለጉ የማዳረስ ስራ ተሰርቶ የSDOT ሰራተኛች ሊያግዙአችእሁ ተሰማርተዋል።

  • በማዳረስ ዝግጅቶች ላይ የገኙ
  • የአከባቢ የፕሮጅክት ድጋፍን ሰብስበው ያመልክቱ
  • በህዝብ ስብሰባዎች ላይ በመገኘት ለእርስዎ አስፈላጊ ነው የሚሉትን ፕሮጅክት ቅሚያ ይስጡ
  • በመጨረሻ ተመርጠው ለሚገነቡት ፕሮጀክቶች ድመፅዎን ይስጡ

የNSF ድህረ ገፅን የመልከቱ: www.seattle.gov/nsf ምን ዓይነት ፕሮጀክቶች በእርስዎ አከባቢ እንደታዩ ለማወቅ ማለት ነው።

ካመለከቱ፥ ፕሮጀክትዎ እንዴ ህዝብ ቅድመዒኣ የተሰጠው ከሆነ እናሳውቆታለን።

የMove Seattle Levy Oversight ኮሚቴ በፈንደ እኩል ስርጭትና ፕሮጀክቱ በከተማው በሚገኝበት ቦታ ላይ ትኩረት በማድረግ በመጀመሪያ ደረጃ የተመረጡትን ፐሮጅክቶች የገመግማል።

በዚህ ዙር በNSF ፈንድ የሚደረጉ የዲስትርክት ፐሮጀክቶች ቁጥር ፕሮጀክቶቹ ምን ያህል ውድ ናቸው በሚለው ላይ የመሰረታል። ባለፈው ዓመት፥ በእያንዳንዱ ዙር ከ 10 እስከ 12 ፕሮጀክቶች ነበሩ ፈንድ የተደረጉ። የ2019 ማመልከቻ ጊዜ ከሶስት ዙር የ9 ዓመት የግብር ሲያትልን ለማንቀሳቀስ (Levy to Move Seattle) ውስጥ ሁለታኛው ነው።

ፕሮጅክቶች የሚመረጡት ሕዝብ በሚሰጠው ቅድሚያ መሰራትና ምርጫ ነው። ሐዝቡ ተሰብስቦ ይህንን የሚያካሂድበትና ኦንለይን ምርጫ መቼ እንደሚከፈት አሁን ድረስ አልተወሰነም ነገር ግን በ2018 መጨረሻ የማመልከቻው ምህራፍከተዘጋ በኋላ በማስታወቂያ ይነገራል።

ብቸኛ ማመልከቻውን ለመሙላት የሚያስፈልገው መረጃ ቦታውንና የፍግሩ መንስኤ ነው። ይሁን እንጂ፥ ሕዝቦች የተሻለ መረጃ ወይም መነሻ ዲዛይን ያላቸውን ፕሮጅክቶች መምረጥ ይችላሉ። በተመሳሳይ፥ ለፕሮጅክትዎ የድጋፍ ደብዳቤ አያስፈልግም ነገር ግን ካለ ሰፊውን የህዝብ ድጋፍ ሊያስገኝ ይችላል።

በቦታ ላይ ስጋትዎን ለማስቀረት የሚችል ሐሳብ ማቅረብ ከፈለጉ፥ በቅርብ የታተመው የSDOT ደህንነቱ የተጠበቀ መንገድ ወዴ ት/ቤት (Safe Routes to School) ፕሮግራም የተባለ ማሳያ (toolkit) ብዙ በአከባቢው የገነባነውን ደረጃውን የጠበቁ ማሻሻዎች ያስረዳል።

አንድ ፕሮጅክት በሙሉ ዲዛይን ተደርጎና ተገንብቶ እስከሚኣይብት ድረስ፥ ወጪው ምን ያህል እንዴሆነ ለማወቅ አስቸጋሪ ይሆናል ነገር ግን ገና በጅምር ዕቅድ ላይ እያለ ጠቃሚ ሊሆን ስለሚችል አጋዥ የሆኑ ጥቅት መነሻዎች አሉ። እባክዎትን እነዚህ ወጪዎች ዲዛይን፥ ግንባታና በአጠቃላይ ፕሮጅክቱን ለመከታተል ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን እንደሚጨምር ልብ ይበሉ።

  • $10,000 - $12,000 በአንድ ሊነር ፊት ስተርዋይ አንድሬይልን ጨምሮ
  • $10,000 - $20,000 በአንድ ማርክድ የእግር መሻገሪያን ገር
  • $15,000 - $25,000 በእብድ ADA ኮምፕሊያንት ካርብ ራኣመፕ
  • $60,000 - $75,000 በአንድ አምፖል (ከረቡ ወዴ መንገድ ከተዘረጋ)
  • $200,000 - $350,000 በእንድ አድስ የትራፍክ ምልክት
  • $350,000 - $500,000 በአንድ ብሎክ የጎን መንገድ (ከርብን፥ ገተርን እና የመሬት አቀማመጥን ጨምር))

በአጠቃላይ፥ የሚከተለት ፕሮጅክቶች ከ$100,000 በታች የሆነ ወጪ ያስወጣሉና በድምፅዎ፥ ምርጫዎ ፕሮገራም (Your Voice Your Choice Program (YVYC)) ፈንድ የሚደረግ ነው:

  • ከአራት አድስ ከረብ ራምፕስ ያነሰ ነው
  • እንድ ከርብ አምፖል
  • ትንሽ የጎን መንገድ ወይም መስመር ጥገና ፐሮጅክቶች

Crosswalk before

After crosswalk

Transportation

Greg Spotts, Director
Address: 700 5th Ave, Suite 3800, Seattle, WA, 98104
Mailing Address: PO Box 34996, Seattle, WA, 98124-4996
Phone: (206) 684-7623
684-Road@seattle.gov

Newsletter Updates

Subscribe

Sign up for the latest updates from Transportation

The Seattle Department of Transportation (SDOT) is on a mission to deliver a transportation system that provides safe and affordable access to places and opportunities for everyone as we work to achieve our vision of Seattle as a thriving, equitable community powered by dependable transportation.